8:44
ለመመዝገብ ከመወሰኖ በፊት እነዚህን ነጥቦች ያስተውሉ፥ 1: ኮዲንግ/CODING መማር ለምን እንደሚጠቅሞት በደንብ ይረዱ https://www.youtube.com/watch?v=Hx1i_GBiXNA 2: አዲስ ጀማሪ ከሆኑ፣ ከየት መጀመር እንዳለቦት ይረዱ https://www.youtube.com/watch?v=kpfzbZkeJc0 3: የኢቫንጋዲን የፉል ስታክ ዌብ ደቨሎፕመንት ኮርስ ቢወስዱ በምን መልኩ እንደሚጠቅሞትና የማስተማር ሂደቱ ምን እንደሚመስል በአግባቡ ይረዱ https://www.youtube.com/watch?v=t3jI_XfyLts 4: ኢትዮጵያ ውስጥ ለሚኖሩ 30 ተማሪዎች በነፃ የመማር እድል ስለምንሰጥ፣ የእድሉ ተጠቃሚ ለመሆን ከፈለጉ ከዚህ በታች ያለውን የማመልከቻ መመሪያ በመከተል ለዕድሉ መወዳደር ይችላሉ https://www.evangadi.com/.../GuidanceOnScholarshipLe
216.5K viewsJun 17, 2022
FacebookEvangadi Tech
34:55
ክፍት የሥራ ቦታዎች ማስታወቂያ! ከ1ኛ - 8ኛ ክፍል የሆኑ፣ አሜሪካን ውስጥ ወይም አውሮፓ ውስጥ ያሉ ተማሪዎችን የማስተማር ብቃትና ፍላጎት ያላቸውን 220 አስተማሪዎች (Tutors) በቋሚነት ወይም በትርፍ ግዜ አስተማሪነት እየቀጠርን ስለሆነ፣ ፍላጎቱ ያላችሁና ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የምታሟሉ ሰዎች፣ በቪዲዮው ላይ የተገለጸውን መንገድ በመከተል እንድታመለክቱ ተጋብዛችሗል። የሚያስፈልጉት መስፈርቶች፡- 1.⁠ ⁠ልጆችን ለማስተማር ከፍተኛ የሆነ ፍላጎትና የሙያው ክብር ያላችሁ 2.⁠ ⁠የኮሌጅ ተማሪ ወይም ምሩቅ የሆናችሁ 3.⁠ ⁠በእንግሊዘኛ ለማውራትም ሆነ ለማስተማር የሚያስችል በቂ የእንግሊዘኛ እውቀት ያላችሁ 4.⁠ ⁠ጠንካራ የሆነ የኢንተርኔት ኮኔክሽን እና የማስተማሪያ ኮምፒዩተር ያላችሁ 5.⁠ ⁠በቪዲዮ (ZOOM) ለማስተማር የሚያስችል የኮምፒዩተር እውቀት ያላችሁ ለማመ
303.5K views7 months ago
FacebookEvangadi Tech
0:45
በዚህ ቪዲዮ ላይ፣ ከዚህ በታች ለተዘረዘሩት አራት ዋና ዋና ጥያቄዎች መልስ ያገኙበታል https://www.youtube.com/watch?v=mBoTNtTeBZw 👉 በ2019 እና 2020ዓ.ም፣ በከፍተኛ ደረጃ ተፈላጊነት ያላቸው የቴክኖሎጂ ፊልዶች የትኞቹ ናቸው? 👉 አዲስ ጀማሪ ለሆነ ሰው ለመማር ቀለል የሚሉት የትኞቹ ናቸው? 👉 በአውቶሜሽን ምክንያት በቅርቡ ከገበያው የመውጣት አደጋ ያለባቸው የቴክኖሎጂ ፊልዶች እነማን ናቸው? 👉 ለጀማሪ ሰው በአጭር ግዜ ስልጠና ስራ ሊያስገኙ የሚችሉትስ ፊልዶች የትኞቹ ናቸው? ተመሳሳይ የሆኑና ግልጽ ያልሆኑሎት ጥያቄዎች ካሎት፣ ሊያማክሮት ፈቃደኛ ከሆኑ የኮሚዩኒታችን አባላት (volunteers) ነፃ የምክር አገልግሎት ማግኝት ይችላሉ። በዲሲ እና አከባቢው የሚገኙ ከሆነ ደሞ፣ በስልክ ቁጥር 202-386-2702 በመደወል ወይም ቴክስት በማድረግ በዳ
56.5K viewsOct 30, 2019
FacebookEvangadi Tech
See more